ረቡዕ 11 ሜይ 2016

Kib center




    አንድ ማስታውቃያ ስንስታዋወቅ ግልጽና ህበረተሰቡን በሚገባው መንገድ መሆን አለበት.በዚህ ተቃራኒ አነዳንድ ማስታወቂያውች ግልጽ ያልሆነና ለመርዳት አስችጋሪ የሆኑ ናችው.ስለዚህ በዚህ ጉዳይ ላይ አትኩርት መሰጠት አለብን ምክንያቱም ማስታወቂያችን ለህብረተሰቡ ግልጽ ካልሆነ ብዙ ተጠቃሚና ተደራሽነት አይኖርው.
     ለምሳሎ kib center በመጀመሪያ ደርጃ  kib center ስውች በቀላሉ አይርዱትም በኢትዮጵያም ሆነ በዚህ ክልል የተማርው ህዝብ ቁጥረ በጣም ዝቅተኛ ነው.አብዛኛው ሰው የእንግሊዘኛ ቆንቆ እውቀት የለውም በዚህ ሁኒታ ግን kib center ተብሎ ተስራ. ስለዚህ ማስታወቂያ  ስንስራ የህዝቡ የእውቀት ደረጃ ማገናዘብ አለብን.
   የዚህ ማስታወቂያ ሰህተት በእንግሊዘኛ kib center ተብሎ መጻፍ ብቻ ሳይሆን kib center ምን አገልግሎት እንደሚሰጥ በግልጽ አተጻፍም.ክላይ እንደተገለዕው ማስታወቂያ ማለት በእራሱ ግልጽና ሳቢ በሆነ መልኩ መጻፍ አለበት.ነገረግን ይህንን ማስታወቂያ ስንመለክት የቆንቆ ፤የአድራሻ ፤የሳቢነት ችግረ አለበት



ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ