ሰኞ 9 ሜይ 2016

ባዝሊን ሎሽን በ24 ሰሀት


ባዝሊን ሎሽን እንዲት በ24 ሰሀት ውስጥ የቆደአችንን ከለር ይቀይራል?ይህ ማስታዎቂያ በ ድሮው etv በአሁኑ  ebc የሚተላለፍ ሲሆን ከመጠን በላይ ማጋነን ተጠቅሞል.በ መሰረቱ ማስታወቂያ ስናስተዋውቅ መጠነኛ የሆነ ማጋነን መጠቀም እንቸላለን.
  ግን ይህ ማስታዎቂያ ስንመለከት ከሚገባው በላይ ማጋነን ተጠቅሞል.ማንኛውም አይነት ሎሽን በ24 ስሀት ውስጥ በቆዳችን ላይ ምንም አይነት ለውጥ ሊያመጣ ኤችልም ስለዚህ እንደዚህ አይነት ማስታዎቂያ ህብረተሰቡ በማስታወቂያ ላይ ጥላቻ እና ታማኝነት እንዳኖረው ያደርጋል.
   ይባስ ብሎ በዚህ ማስታዎቂያ ላይ የምንመለከተው መሪት ተሰነጣጥቆ በ ጥቂት ደቂቃ ውስጥ ወደ ነበረበት ሲመለስ ያሳያል.ይህ አይነት ድርጊት የትም ሊኖር አይችልም.ከላይ ለማለት እንደተሞከረው አንደኛ ማሰታዎቂያ ስንሰራ ማጋነን በ መጠኑ መጠኑ መጠቀም አለብን.ይህ ሲባል ተመልካቾቻችን ምን ያህል ይቀበሉታል የሚለውን ሀሳብ ውስጥ ማስገባት አለብን.
                                    ምንጭ ebc










ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ